በሕይወታችን የማናገኘውን ዕድል ይሰጠናል፦ ይሄም ዕድል የዓለምን የሽያጭ ስንጠረዥ በተቆጣጠረው መጽሐፍ ውስጥ በዝግታ በመጓዝ የነብያትን መልዕክትና የጻፈውን ማወቅ ነው። ይህንን መንፈሳዊ ጉዞ የሚካፈሉ ሰዎች በርካታ እንቅፋቶችን እንዲያሽንፉ (ክፍል ፩)፣ ምስጢራውን ዓለም ጥሰው እንዲገቡ (ክፍለ ፪) እና ወደ ከበረው ባለብዙ ገጽታ ወደ ሆነው መንግሥት እና ወደሚያረካው እውነት እንዲገቡ ዕድል ይሰጣቸዋል (ክፍል ፫)።