የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ይሁዳ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ይሁዳ ስለወንድሙ ኢየሱስ የተሳሳተ መልዕክት የሚናገሩ እና ሌሎችን ወደ ተሳሳተ መንገድ የሚመሩ አጭበርባሪ አስተማሪዎችን ይጋፈጣቸዋል። #BibleProject #Bible #ይሁዳ