የመጽሐፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያብራራውን ዘጸአት 19-40 ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ዘጸአት ላይ፣ እግዚአብሔር ከእስራኤላውያን ጋር ኪዳን ለማድረግ ይጋብዛቸዋል እናም የመገናኛ ድንኳን ውስጥ በመካከላቸው ይኖራል፣ ነገር ግን እስራኤል አመጽን በማድረጋቸው ግንኙነቱን እንዲበላሽ ያደርጋሉ። #BibleProject #Bible #ዘጸአት