የመጽሃፉን ንድፍን እና የሃሳብ ፍሰት የሚያብራራውን ዘዳግም ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ዘዳግም ላይ፣ እስራኤላውያን ወደ የተስፋይቱ ምድር ከመግባታቸው በፊት፣ ለእግዚአብሔር ታማኝ እንዲሆኑ ሙሴ የመጨረሻ የጥበብ ቃሎች እና ማስጠንቀቂያ ይሰጣቸዋል። #BibleProject #Bible #ዘዳግም