My360 Helper


የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያብራራውን በኢያሱ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ከሙሴ ሞት በኋላ፣ ኢያሱ እስራኤላውያንን በወቅቱ በከነዓናውያን ወደተያዘችው ወደ የተስፋይቱ ምድር መራቸው፣ እነሱም በዚያ መኖር ጀመሩ። #BibleProject #Bible #ኢያሱ