የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን በናሆም ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ናሆም የነነዌን እና የአሦርን መውደቅ እግዚአብሔር ሁሉንም አመጸኛ የሰው ልጅ ግዛቶችን እንዴት እንደሚያፈርሳቸው የሚያሳይ ምሳሌ አድርጎ ይገልጸዋል። #BibleProject #Bible #ናሆም