የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ዘካርያስ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። የዘካርያስ ራዕዮች በመሲሀዊ መንግስት የወደፊት ቃልኪዳን ላይ ተስፋን ያሳድጋሉ፣ እናም ከምርኮ በኋላ እስራኤል ለእግዚአብሔር ታማኝ ሆነው እንዲቆዩ ያበረታታቸዋል። #BibleProject #Bible #ዘካርያስ