የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ሚልክያስ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ሚልክያስ ከምርኮ በኋላ እስራኤልን በራስ ወዳድነት ይከሳቸዋል እንዲሁም የጌታ ቀን እስራኤልን እንደሚያነጻ እና ለእግዚአብሔር መንግስት እንደሚያዘጋቸው ይናገራል። #BibleProject #Bible #ሚልክያስ