የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን መዝሙረ ዳዊት ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። መዝሙረ ዳዊት፣ የእግዚአብሔር ህዝብ መሲሁን እና የመንግስቱን መምጣት በሚጠባበቁበት ጊዜ የጸሎት መጽሐፍ ሆኖ እንዲያገለግል የተዘጋጀ ነው። #BibleProject #Bible #መዝሙረ ዳዊት