የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን በምሳሌ መጽሐፍ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። መጽሀፈ ምሳሌ ሰዎች መልካም የሆነ ህይወትን ማሳለፍ እንዲችሉ፣ በጥበብ እና እግዚአብሄርን በመፍራት መኖር እንዳለባቸው ይናገራል። #BibleProject #Bible #ምሳሌ