የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ኢዮብ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ኢዮብ ከባድ ጥያቄ የሆነውን እግዚአብሔር ከሰዎች ስቃይ ጋር ያለውን ግንኙነት በመመርመር በእግዚአብሔር ጥበብ እና ባህሪ እንድንታመን ይጋብዘናል። #BibleProject #Bible #ኢዮብ