እኔ መዳኔን እንዴት ላዉቅ እችላለሁ?

Summary

የእዚህ ትምህርት አላማ የመዳንን ዋስትና በቅጡ መረዳት ነዉ። ማረጋገጫዉ ለእያንዳንዱ አማኝ እና ወንጌልን ላካፈሏቸዉ ወይንም ላነጿቸዉ ጭምር ነዉ።