ቅድስና

Summary

የእዚህ ትምህርት አላማ የመባረክ ስን-ሃሳብ ላይ ጥሩ ግንዛቤ መዉሰድ ነዉ። ተሳታፊዎች በተባረኩ ጊዜ በህይወታቸዉ ዉስጥ ምን እንደሚፈጠር ከመረዳታቸዉም በላይ የመባረክ ሂደት እንዴት እንደሚቀጥል ግንዛቤ ይጨብጣሉ።