የእስራኤልን ታሪክ ለምንድን ነው የምናጠናው

የብሉይ ኪዳን የመጀመሪያዎቹ አሥራ ሰባት መጻሕፍት የታሪክ መጻሕፍት ናቸው፡፡ ስለዚህች ትንሽ አገር፣ ስለእስራኤል ታሪክ ለምን እናጠናለን? አንደኛው ምክንያት ምሣሌዎችንና ማስጠንቀቂያዎችን ለማየት ነው፡፡ ዕብራውያን የእግዚአብሔርን ቃል ሲታዘዙ እግዚአብሔር ይባርካቸዋል፣ በዚህ ጉዳይ እነርሱ ለእኛ ምሳሌዎች ናቸው፡፡ እነርሱ ሳይታዘዙ ሲቀሩ በእግዚአብሔር እርግማን ሥር ይኖሩ ነበር፣ የእነርሱ ሕይወት ለእ