ለታዳጊ ልጆች

“ዘዳግም” የሚለው ቃል ትርጉሙ “ሕጉን እንደገና መድገም” ማለት ሲሆን፣ ሕጉ እንደገና ሲደገም የነበረው ከግብፅ ምድር ወጥተው ከነዓን ለመግባት የዮርዳኖስን ወንዝ ለመሻገር በዝግጅት ላይ ለነበሩ የእግዚአብሔር ሕዝብ ሁለተኛው ትውልድ ነው፡፡ የኦሪት ዘዳግም መጽሐፍ፣ በክርስቶስ ባገኙት አዲስ ሕይወት፣ ሙሉ በሙሉ ለጌታ በመሰጠት ለመኖር በጣም ወሳኝ የሆነ ውሳኔን ለወሰኑ ሰዎች በሚሆን ትምህርት የተሞላ