Loading...

My360 Helper


የእግዚአብሄርን ቃል ማጥናት 2

Summary

የእዚህ ትምህርት አላማ ተሳታፊዎች የእግዚአብሄርን ቃል እንዴት መተርጎም እንዳለባቸዉ እና እንዴት በህይወታቸዉ ዉስጥ ማዋል እንዳለባቸዉ የሚያግዛቸዉን የመጽሃፍ ቅዱስ ጥናት ስልት መመርመርን መቀጠል ነው።