የእግዚአብሄርን ቃል ማጥናት 1

Summary

የእዚህ ትምህርት አላማ ተሳታፊዎች መጽሃፍ ቅዱስን እንዴት መተርጎም እንዳለባቸዉ ግንዛቤ እንዲጨብጡ እና የእግዚአብሄርን ቃል በህይወታቸዉ ዉስጥ እንዴት ሊያውሉት እንደሚችሉ ያግዛቸዉ ዘንድ የመጽሃፍ ቅዱስ ጥናት ስልትን ማስተዋወቅ ነዉ።