ለአራቱ መንፈሳዊ ህግጋት መግቢያ

Summary

የእዚህ ትምህርት አላማ አራቱን መንፈሳዊ ህግጋት ወንጌልን የማካፈያ ዘዴ ሆነዉ እንዲያገለግሉ ማስተዋወቅ ነዉ። ከዚህም በዘለለ ለምን አንድ ሰዉ ይህንን ዘዴ መጠቀም እንዳለብት ግንዛቤ ማስጨበጥ ነዉ።