My360 Helper


ስለሉቃስ ወንጌል ከሚያስተምረው ባለ አምስት ክፍል ተከታታይ ትምህርት የመጀመሪያው። በኢየሱስ ውልደት ዙሪያ ያሉትን አስደናቂ ኩነቶች እንዳስሳለን። የኢየሱስ ቤተሰብ በእስራኤላውያን ማኅበረሰብ መካከል የነበራቸው አነስተኛ ማህበራዊ ደረጃ፣ እንዲሁም ደግሞ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃቸው በኢየሱስ መንግሥት ዘንድ ነገሮች ሁሉ የተገላቢጦሽ እንደሆኑ ያመላክታል። #BibleProject #ሉቃስ