የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ሉቃስ 10-24 ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ሉቃስ ላይ፣ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን እና የእስራኤልን የኪዳን ታሪክ እስከ ፍጻሜው ያደርሳል፤ እንዲሁም የእግዚአብሔርን መንግስት የምስራች ለድሆች እና ለሃብታሞች ይናገራል። #BibleProject #ሉቃስ