አንድ አምላክ አንድ መልእክት

በሕይወታችን የማናገኘውን ዕድል ይሰጠናል፦ ይሄም ዕድል የዓለምን የሽያጭ ስንጠረዥ በተቆጣጠረው መጽሐፍ ውስጥ በዝግታ በመጓዝ የነብያትን መልዕክትና የጻፈውን ማወቅ ነው። ይህንን መንፈሳዊ ጉዞ የሚካፈሉ ሰዎች በርካታ እንቅፋቶችን እንዲያሽንፉ (ክፍል ፩)፣ ምስጢራውን ዓለም ጥሰው እንዲገቡ (ክፍለ ፪) እና ወደ ከበረው ባለብዙ ገጽታ ወደ ሆነው መንግሥት እና ወደሚያረካው እውነት እንዲገቡ ዕድል ይሰጣቸዋል (ክፍል ፫)።…ንባብ ጨምር