የደቀመዝሙርነት መርሖዎች
የደቀምዝሙራን ምርሖዎች ነጻ፣ እንደአስፈላጊነቱ ሊቀያየሩት የሚችሉ፣ በበርካታ ቅርጽ የተዘጋጀ ደቀመዝሙራን ለማሰልጠን የሚያግ መሳሪያ ነዉ። ይህ መሳሪያ የተዘጋጀዉ በአለም ዙሪያ ያሉ ቤተክርስቲያኖች የገጠማቸዉን ከአቅም በላይ የሆነ የስልጠና እና የማስተማር ፍላጎት ለማርካት ነዉ። ይህ አራት መሰረታዊ ኮርሶች ላይ የተመሰረተ እና በ አርእስት፣ ሞዱል እና ትምህርት የተከፋፈለዉ የደቀመዝሙራን ምርሖዎች በስራ ላይ ያሉ አገልግሎቶች እና ግለሰቦች ሌሎችን ለማነጽ ያግዛቸዉ ዘንድ በእዉቅት እንዲያስታጥቅ ታስቦ የተዘጋጀ ነዉ።
አገልግሎቶች
የደቀመዝሙርነት መርሖዎች
137 ፕሮግራሞች