መሲሕ

በዚህ መሢሑን በሚመለከት በተዘጋጀው ቪዲዮ፣ በመጀመሪያው የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ፣ ሦስተኛው ምዕራፍ ላይ የሚገኝን ምስጢራዊ ተስፋ እንመለከታለን። ይህም ተስፋ አንድ ቀን እኩይን ስለሚጋፈጥ እና የሰው ልጆችን #BibleProject #Bible #መሲሕ …ንባብ ጨምር

እግዚአብሔር

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጸውን እግዚአብሔር መረዳት ቀላል አይደለም፤ ነገር ግን ልንረዳ በማንችለው ውስጥ የተሻለ መረዳት ብናገኝስ? በዚህ ቪዲዮ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ውስጥ የተገለጸውን የእግዚአብሔርን ውስብስ #BibleProject #Bible #እግዚአብሔር

ዳሰሳ፡- 1ኛ-2ኛ ዜና መዋዕል

የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያብራራውን በ1ኛ-2ኛ ዜና መዋዕል ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። መጽሃፈ ዜና ሙሉውን የብሉይ ኪዳን ታሪክ ዳግም ይተርካል፣ እንዲሁም የመሲሁ ንጉስ የወደፊት ተስፋን እና የቤተ መቅደስን መታደስ አጉልቶ ያሳያል። #BibleProject #Bible #ዜና መዋዕል

ዳሰሳ፡- ዕዝራ-ነህምያ

የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን በዕዝራ እና ነህምያ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ዕዝራ እና ነህምያ ላይ፣ ብዙ እስራኤላውያን ከምርኮ በኋላ ወደ ኢየሩሳሌም ሲመለሱ እናያለን፣ በዚያም ከብዙ መንፈሳዊ እና የሞራል ውድቀቶች ጎን ለጎን አንዳንድ ስኬት ይገጥማቸዋል። #BibleProject #Bible #ዕዝራ-ነህምያ

ዳሰሳ፡- ትንቢተ ዳንኤል

የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን በትንቢተ ዳንኤል ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። የትንቢተ ዳንኤል ታሪክ ምንም እንኳን በባቢሎን ምርኮ ውስጥ ቢሆንም ታማኝነትን ያነቃቃል። ራዕዮቹ እግዚአብሔር ትውልድን ሁሉ በራሱ ህግ ስር እንደሚያስገዛ ተስፋን ይሰጣሉ። #BibleProject #Bible #ትንቢተ ዳንኤል

ዳሰሳ፡- አስቴር Esther

የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን አስቴር ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። መፅሀፈ አስቴር እግዚአብሔርንም ሆነ ስራውን ሳይጠቅስ፣ እግዚአብሔር ህዝቡን ከጥፋት ለመታደግ በምርኮ ምድር ያሉ ሁለት እስራኤላውያንን እንዴት እንደተጠቀመ ይገልፃል። #BibleProject #Bible #አስቴር

ዳሰሳ፡- ሰቆቃወ ኤርምያስ

የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ሰቆቃወ ኤርምያስ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ሰቆቃወ ኤርምያስ ኢየሩሳሌም በባቢሎን ከወደመች በኋላ የቀረቡ የአምስት የሀዘን ግጥሞች ስብስብ ነው። #BibleProject #Bible #NameOfVideo

ዳሰሳ፡- መክብብ

የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን መክብብ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ይህ መጽሐፍ ሞትን እና የዘፈቀደ እድልን፣ እንዲሁም እነዚህ ነገሮች በእግዚአብሔር ቸርነት ላይ ባለ የየዋህነት እምነት ላይ የሚያደርሱትን ችግሮች እንድንጋፈጥ ያስገድደናል። #BibleProject #Bible #መክብብ

ዳሰሳ፡- ሩት

የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያብራራውን ሩት ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ሩት ላይ፣ አንድ እስራኤላዊ ቤተሰብ አሳዛኝ የሆነ ሞት ይገጥመዋል፤ እግዚአብሔርም በዳዊት ዘር ላይ ተሃድሶን ለማምጣት አንዲት እስራኤላዊ ያልሆነችን ሴት ታማኝነት ይጠቀማል። #BibleProject #Bible #ሩት

ዳሰሳ፡- መኃልየ መኃልይ

የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን መኃልየ መኃልይ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። መኃልየ መኃልይ የእግዚአብሔርን የፍቅር ስጦታ እና የጾታዊ ፍላጎትን ውበት እና ሃይል የሚያንጸባርቁ የጥንት እስራኤላውያን የፍቅር ግጥሞች ስብስብ ነው። #BibleProject #Bible #መኃልየ መኃልይ

ዳሰሳ፡- ኢዮብ

የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ኢዮብ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ኢዮብ ከባድ ጥያቄ የሆነውን እግዚአብሔር ከሰዎች ስቃይ ጋር ያለውን ግንኙነት በመመርመር በእግዚአብሔር ጥበብ እና ባህሪ እንድንታመን ይጋብዘናል። #BibleProject #Bible #ኢዮብ